top of page
parts of computer

Grade Four

Computer Training for four one students

መግቢያ

​የሰው ልጅ የሚያከናውናቸው ስራዎች እየተበራከቱ በመምጣታቸውና በየጊዜው የሚገጥሙትን ችግሮች ለመፍታት እንዲረዳው እንዲሁም የተቀላጠፈ እንዲሆን የተለያዩ የቴክኖሎጂ ውጤቶች እንዲፈጠሩ ተደርጓል። እነዚህ የቴክኖሎጂ ውጤቶች መጀመሪያ አካባቢ እንደ ስልክ፣ ራዲዮ፣ የሂሳብ ስራዎችን ለመስራት የሚያገለግሉ እንደ ካልኩሌተር ያሉ ነበሩ። እነዚህ የቴክኖሎጂ ውጤቶች እየተሻሻሉ መጥተው ዛሬ የምንጠቀምባቸው የመረጃና የመገናኛ መሳሪያዎች ተፈጥረዋል።

​ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ (IT)

​ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የተለያዩ የኮምፒውተር ስርዓት ስብስቦች ማለት ነው። ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ በሰው ልጅ የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ ውስጥ ትልቅ ሚና አለው። ይህም የተለያዩ ተግባራትን፣ የስራ ሂደቶችን ያቀላጥፋል፣ ጥራት እንዲኖራቸው ያደርጋል፣ ወጪን ይቀንሳል፣ ስራዎችን ያቀላል፣ እንዲሁም ሰዎች እርስ በእርሳቸው ግንኙነት እንዲፈጥሩ ያስችላል።


ሙሉውን የስልጠና መጽሐፍ ለማኘት የስልጠና ቪዲዮ ለመመልከት  ለመመዝገብ

Humna Lakkoofsaan

3

Programs

25

Locations

200

Volunteers

Galma Pirojektii

!

Itoophiyaa

abateshawel@gmail.com irraa argattu

+251910104773 irratti kan dhiyaate

Subscribe Form

Thanks for submitting!

©adiheni 2025 irratti kan argamu

  • Facebook
  • Telegram
  • Twitter
  • LinkedIn
  • Youtube
bottom of page