top of page
Parts of Computer

Grade Three

Computer Training for three one students

መግቢያ

ኮምፕዩተር፡- ማንኛውንም መረጃ የሚይዝ፣ የሚተነትን እንዲሁም ለመገናኛነት የሚያገለግል መሳሪያ፣ የኤሌክትሮኒክ ዕቃ ወይም ማሽን ያመለክታል፡፡

ምሳሌ ፡- ዴስክቶፕ ኮምፕዩተር፣ ላፕቶፕ ኮምፕዩተር፣ ታብሌት፣ ካልኩሌተር፣ ስማርት ስልክ፣ ስማርት ሰዓት ----

ትግበራ 1. ዴስክቶፕ ኮምፕዩተር አሳይ

            2. ሌሎቹን የኮምፕዩተር ዓይነቶች በመመልከት አወዳድር (መጠናቸውን ዓይነታቸውን)

ጥያቄ ፡ -በስዕሉ ላይ ካሉትን ዋና ዋና የኮፒተር ክፍሎች ውጪ ያሉ ተያያዥ የኮፒተር ክፍሎችን ስማቸውን ጥቀሱ

--------------------------------

--------------------------------


ሙሉውን የስልጠና መጽሐፍ ለማኘት የስልጠና ቪዲዮ ለመመልከት  ለመመዝገብ

Humna Lakkoofsaan

3

Programs

25

Locations

200

Volunteers

Galma Pirojektii

!

Itoophiyaa

abateshawel@gmail.com irraa argattu

+251910104773 irratti kan dhiyaate

Subscribe Form

Thanks for submitting!

©adiheni 2025 irratti kan argamu

  • Facebook
  • Telegram
  • Twitter
  • LinkedIn
  • Youtube
bottom of page