የኮንፒተር ስልጠና
- Adiheni multimedia provisions

- Nov 9, 2025
- 1 min read
Updated: Nov 24, 2025

የኮንፒተር ስልጠና
የኮንፒተር/ IT እውቀቶን ለማሻሻል ይፍልጋሉ? በርግጥም ጊዜው የቴክኖሎጂ ነው፣ ለርሶም ሆነ ለልጆች በቅናሽ ዋጋ የተዘጋጀውን ይህን ስልጠና ይውሰዱ፡፡
ስልጠናው በኦላይን እንዲሁም በአካል ተገኝቶ በሚወሰድ የተግባር ት/ም የተደገፈ ሲሆን PC/Laptop/Tablet/Smartphone ቢኖሮት ይመረጣል፡፡
ትምህርቱ ለልጆች (1 - 8 ክፍል) እንደ ክፍል ደረጃቸው በተዘጋጀው ካሪኩለም መሰረት እንዲሁም ለወጣቶችና አዋቂዎች በመረጡት የኮንፒተር ኮርስ መሰረት ይሰጣል፡፡ ለወጣቶችና አዋቂዎች ትምህርቱ ከ 2 - 3 ወር ሲወስድ ለልጆች ደግሞ እንደ ትምህርት አወሳሰዳቸውና ካሪኩለሙ ከ 3 - 6 ወር ሊፈጅ ይችላል፡፡ የተግባር ት/ም የሚሰጥበት ሰዓት፦ ከሰኞ - አርብ ከምሽቱ 11 - 1 ሰዓት ሲሆን እንዲሁም ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ ይሰጣል፡፡
ትምህርቱ በቪዲዮ የተደገፈ ሲሆን ትምህርቱን የያዘ ፅሁፍም ታትሞ ይሰጣል፡፡ የተሳትፎ ሰርተፊኬት ይሰጣል፡፡
ዋጋ፦ በወር ለልጆች (1 - 8 ክፍል) _ ከ300 ብር እስከ 500 ብር እንደ ክፍል ደረጃቸው እንዲሁም
ለወጣቶችና አዋቂዎች _ ከ500 ብር እስከ 1000 ብር እንደ ኮርሱ ዓይነት ይሆናል፡፡
የመግቢያ ቪዲዮውን ከስር ይመልከቱ
Urban Agriculture / የከተማ ግብርና ስልጠና
ETB 399.99
1h
ይግቡ
ደብተር / Student Notebook
FromETB 500.00
ይሸምቱ
ባለ 4 አፖል ሶላር Solar Energy panel
ETB 7,000.00
Buy Now/ይግዙ









Comments