top of page
Blog Posts: HTML Embed
Search


የኮንፒተር ስልጠና
የኮንፒተር ስልጠና የኮንፒተር/ IT እውቀቶን ለማሻሻል ይፍልጋሉ? በርግጥም ጊዜው የቴክኖሎጂ ነው፣ ለርሶም ሆነ ለልጆች በቅናሽ ዋጋ የተዘጋጀውን ይህን ስልጠና ይውሰዱ፡፡ ስልጠናው በኦላይን እንዲሁም በአካል ተገኝቶ በሚወሰድ የተግባር ት/ም የተደገፈ ሲሆን PC/Laptop/Tablet/Smartphone ቢኖሮት ይመረጣል፡፡ ትምህርቱ ለልጆች (1 - 8 ክፍል) እንደ ክፍል ደረጃቸው በተዘጋጀው ካሪኩለም መሰረት እንዲሁም ለወጣቶችና አዋቂዎች በመረጡት የኮንፒተር ኮርስ መሰረት ይሰጣል፡፡ ለወጣቶችና አዋቂዎች ትምህርቱ ከ 2 - 3 ወር ሲወስድ ለልጆች ደግሞ እንደ ትምህርት አወሳሰዳቸውና ካሪኩለሙ ከ 3 - 6 ወር ሊፈጅ ይችላል፡፡ የተግባር ት/ም የሚሰጥበት ሰዓት፦ ከሰኞ - አርብ ከምሽቱ 11 - 1 ሰዓት ሲሆን እንዲሁም ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ ይሰጣል

Adiheni multimedia provisions
Nov 91 min read


ኩላሊቶቻችሁን ተንከባከቡ!
በኢትዮጲያ የኩላሊት ህመምተኞች ብዛት እየጨመረው ያለው ለምንድን ነው? የኩላሊት ህመም ፣ መከላከያ መንገዶች እና ቅድመ ህክምናዎች ምንድናቸው? በነፃ የሚገኘው“ኩላሊትዎን ይታደጉ” የተሰኘውን መጽሐፍ የት ይገኛል?

Adiheni multimedia provisions
Nov 92 min read


በ2025 የታገዱ የምግብ ምርት ዓይነቶችና እርምጃ የተወሰደባቸው የምግብ አምራቾች
በ2025 የታገዱ የምግብ ምርት ዓይነቶችና እርምጃ የተወሰደባቸው የምግብ አምራቾች

Adiheni multimedia provisions
Nov 83 min read


ኔሊና ኔቫ እድሜልክ በአካል ፊለፊት የማይተያዩ መንትዮች
አስደናቂ ድንቃድንቅ መረጃ ፣ በየሳምንቱ ይቀርባል 👉 ያድምጡ AH online radio & Podcast ኔሊና ኔቫ እድሜልክ በአካል ፊለፊት የማይተያዩ መንትዮች በተጨማሪም 👉 ሦስት ምላሶች ያሉት ሰው ፤ 👉 ከተጣለችበት አንስታ ተኩላ ያሳደገቻት ህጻን ፤

Adiheni multimedia provisions
Nov 91 min read


የኢትዮጵያ ቋንቋዎችን ለመማር የሚረዳ መተግበሪያ ተዋወቀ።
ከዕለቱ ዜናዎችና መረጃዎች የተቀነጨበ 👉 ያድምጡ AH online radio & Podcast አማርኛ፣ አፋን ኦሮሞ፣ ሶማሊኛ እና ትግርኛ ቋንቋዎችን በድምጽ እና በጽሁፍ የሚያስተምረው መተገበሪያ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የበለጸገ ነው:: መተግበሪያው ድምጽን ወደ ጽሁፍ መቀየርም ያስችላል ተብሏል:: የኢትዮጵያ ቋንቋዎችን ለመማር የሚረዳ መተግበሪያ ተዋወቀ። መተግበሪያው በሰው ሰራሽ አስተውሎት ወይም አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ የበለጸገ ነው ተብሏል። የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ያበለጸገው መተግበሪያ አማርኛ፣ አፋን ኦሮሞ፣ ሶማሊኛ እና ትግርኛ ቋንቋዎችን በድምጽ እና በጽሁፍ ለመማር ያስችላል፡፡ መተግበሪያው ድምጽን ወደ ጽሁፍ መቀየርም የሚያስችል ተጨማሪ ክፍል አለው። ድምጽን በመቅዳት ወይም ከመዛግብት (አርካይቭ) የድም

Adiheni multimedia provisions
Nov 91 min read


በኢትዮጵያ አዳዲስ የወባ ትንኝ ዝርያዎች አማካኝነት የሚተላለፉ አዳዲስ የወረሽኝ በሽታዎች እየጨመረ ነው ተባለ
ከዕለቱ ዜናዎችና መረጃዎች የተቀነጨበ 👉 ያድምጡ AH online radio & Podcast ረቡዕ መስከረም 9 ቀን 2016 በኢትዮጵያ ካለፉት ቅርብ ዓመታት ወዲህ ከዚህ በፊት በማይታወቁ የወባ በሽታ አምጭ ትንኞች የሚከሰት የወባ በሽታ ዓይነት እየጨመረ መምጣቱን፤ በፓን አፍሪካን የወባ ትንኝ መቆጣጠሪያ ማህበር የኢትዮጵያ ፕሬዝደንት ፕሮፌሰር ድልነሳው የኋላው ገልጸዋል። “የወባ በሽታ ባለፉት ዓመታት የወባ ስርጭት መጠኑ ቀንሶ የነበረ ቢሆንም፤ባለፉት ኹለት ዓመታት ዉስጥ ግን በወረርሽኝ ደረጃ በመላው አገሪቱ ተዳርሷል፡፡” ሲሉ ተናግረዋል። ፕሬዝደንቱ አክለውም፤ የወባ በሽታ ብቻ ሳይሆን ከዚህ ቀደም ያልነበሩ እና ጠፍተው የነበሩ ትንኝ ወለድ በሽታዎች በስፋት እየተስተዋሉ መሆኑን ገልጸዋል። “ለአብነትም ደንጊ (Dengue fever)

Adiheni multimedia provisions
Nov 92 min read


ክላሲካል / ኢንስትሩመነታል ሙዚቃ Classical / Instrumental Music What is the difference?
የኢትዮጲያ ኢንስትሩመነታል ሙዚቃ vol. A -The airline የሙዚቃ ኮሌክሽን ለማዳመጥ እና ለማውረድ 👉 ይጎብኙ ከሚያምር የተፈጥሮ የቪድዮ እይታ ጋር👇 Adiheni online radio ሙዚቃ በ AH ፖድካስት ራዲዮ👉 ያድምጡ What is the Difference Between Classical and Instrumental Music? Gauging the difference between classical and instrumental music comes down to the definition of either form, and it can be difficult to state precisely. Classical music has several definitions. It can refer to the music of a specific area or country, such as

Adiheni multimedia provisions
Nov 92 min read


ኮለርና ኬሊይ፣ ፍቅር የማይገባውን አያደርግም
አስደናቂ ድንቃድንቅ መረጃ ፣ በየሳምንቱ ይቀርባል 👉 ያድምጡ AH online radio & Podcast ኬሊይ መስል አንትሮፒይ ( Muscular Antrophy ) የተባለ ጡንቻን የሚያደክም በሽታ ያለባት ሲሆን መንቀሳቀስ ያስቸግራታል፡፡ ኮነር የሜካፕ በለሙያ ሲሆን በዚህ ሁኔታ ያለችውን ኬሊይን ያገኛታል፡፡ ከእሷ ጋር በፍቅርና በትዳር እየኖረ ነው፡፡ የፍቅር ተሞክሯቸውን እንዲ ያጋሩናል ፡፡👇

Adiheni multimedia provisions
Nov 91 min read


የድረ ገጽ እና ሶፈትዌር ፕሮግራሚንግ አገልግሎት
A Service of Website and Programming Software Development Do you need a website and App for your company or for yourself? We will create programming software and website that interacts with your clients and facilitate your jobs. For your café & restaurant : - accept order & payment online For your School : - used for school management For your company / shop : - Project / work management የድረ ገጽ እና ሶፈትዌር ፕሮግራሚንግ አገልግሎት ለእርሶ ተቋም አሊያም ለግሎ፤ ዌብሳይት፣ ሶፍትዌር ፕሮግራም፣ መተግበሪያ ይፈልጋሉ?

Adiheni multimedia provisions
Nov 95 min read


ቺኩንጉንያ እና ዴንጊ በኢትዮጲያ አስጊነታቸው ጨምሯል ለመሆኑ ልዩነታቸውና ህክምናቸው ምንድነው?
የጤና መረጃ ፣ በየሳምንቱ ይቀርባል 👉 ያድምጡ AH online radio & Podcast ቺኩንጉንያ እና ዴንጊ በኢትዮጲያ አስጊነታቸው ጨምሯል ለመሆኑ ልዩነታቸውና ህክምናቸው ምንድነው? በኢትዮጵያ አዳዲስ የወባ ትንኝ ዝርያዎች አማካኝነት የሚተላለፉ አዳዲስ የወረሽኝ በሽታዎች እየጨመረ ነው ተብሏል፡፡ ካለፉት ቅርብ ዓመታት ወዲህ ከዚህ በፊት በማይታወቁ የወባ በሽታ አምጭ ትንኞች የሚከሰት የወባ በሽታ ዓይነት እየጨመረ መምጣቱን፤ በፓን አፍሪካን የወባ ትንኝ መቆጣጠሪያ ማህበር የኢትዮጵያ ፕሬዝደንት ፕሮፌሰር ድልነሳው የኋላው ገልጸዋል። ፕሬዝደንቱ አክለውም፤ የወባ በሽታ ብቻ ሳይሆን ከዚህ ቀደም ያልነበሩ እና ጠፍተው የነበሩ ትንኝ ወለድ በሽታዎች በስፋት እየተስተዋሉ መሆኑን ገልጸዋል። “ለአብነትም ደንጊ (Dengue fever) የ

Adiheni multimedia provisions
Nov 93 min read


መውለዴ ሀላፊነት የጎደላት ሴት መሆኔን አያሳይም
አስደናቂ ድንቃድንቅ መረጃ ፣ በየሳምንቱ ይቀርባል 👉 ያድምጡ AH online radio & Podcast ለየት ያለው ቤተሰባችን - የካሪን የህይወት ተሞክሮ ኤክስሮደርማ ፒግመንተሰም ከሚባል በሽታ ጋር የምትኖረው ካሪን ልጅ መውለዷ በማህበራዊ ሚዲያ መነጋገሪያ እድትሆን አድርጓታል፡፡ ለምን ይሆን?

Adiheni multimedia provisions
Nov 91 min read


በ2023 እና 2024 የታገዱ የምግብ ምርት ዓይነቶችና እርምጃ የተወሰደባቸው የምግብ አምራቾች
ከዕለቱ ዜናዎችና መረጃዎች የተቀነጨበ 👉 ያድምጡ AH online radio & Podcast የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን ደህንነታቸውና ጥራታቸው ሳይረጋገጥ ገበያ ላይ የዋሉ ምርቶችን አሳወቀ በያዝነውጥር/2016ዓ.ምየኢትዮጵያምግብና መድኃኒት ባለስልጣን በአዮዲን የበለፀገ የምግብ ጨውና የምግብ ዘይት ላይ አደረኩት ባለው የገበያ የቅኝት ስራ የገላጭ ጽሁፍ እና የኢትዮጵያ አስገዳጅ ደረጃ ሳያሟሉ እንዲሁም ደህንነታቸውና ጥራታቸው ሳይረጋገጥ ገበያ ላይ የዋሉ ምርቶች መኖራቸውን ገልጿል። ህብረተሰቡ እነዚህን ምርቶች እንዳይጠቀማቸው አሳስቧል። የምግብ ዘይት እና በአዮዲን የበለፀገ የምግብ ጨው የኢትዮጵያ አስገዳጅ ደረጃ እንዲያሟሉ ደረጃ የወጣላቸው ሲሆን በነዚህ ምርቶች ላይ የደረጃ ምልክት አለመለጠፍ ከፍተኛ የህግ ጥሰት መሆኑ

Adiheni multimedia provisions
Nov 93 min read


አራቱ ኮኮቦች በአንድ አልበም ኦልዲስ / ቆየት ያሉ ሙዚቃዎች
የሙዚቃ ኮሌክሽን ለማዳመጥ እና ለማውረድ 👉 ይጎብኙ adiheni online radio ሙዚቃ በ AH ፖድካስት ራዲዮ 👉 ያድምጡ

Adiheni multimedia provisions
Nov 91 min read


‘በኦንላይን’ ( በኢንተርኔት አማካይነት) አሰሪዎችን በማግኘት ስራ እንዴት መስራት የቻላል?
ከዕለቱ ዜናዎችና መረጃዎች የተቀነጨበ 👉 ያድምጡ AH online radio & Podcast ‘በኦንላይን’ ( በኢንተርኔት አማካይነት) አሰሪዎችን በማግኘት ስራ እንዴት መስራት የቻላል? ‘በኦንላይን’ ሥራ እንዴት ገንዘብ ማግኘት ይቻላል? “በ9 ወር ሚሊየነር ሆኛለሁ” የሚለው ኢትዮጵያዊ የ26 ዓመቱ ናትናኤል በኮምፒውተር ሳይንስ ከባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ተመርቋል። ‘በኦን ላይን ቢዝነስ’ [በኢንተርኔት አማካይነት የሚሠራ ሥራ] በዚህ ሥራ በዘጠኝ ወራት ውስጥ ከ1.2 ሚሊዮን ብር በላይ ማግኘት እንደቻለ ይገልጻል። እንዴት? ናትናኤል ተፈሪ አባቱ በጠና ሲታመሙ ግን እርሳቸውን ለማስታመም ሥራ ማቆም ግድ ሆነበት። ሥራ ከጀመረባት ባሕር ዳር ወደ አዲስ አበባ ተመለሰ። በዚህ መካከል፣ ጓደኛው ቤት ሆኖ ሊሠራበት የሚችለውን ድረ ገጽ ጠቆመው

Adiheni multimedia provisions
Nov 92 min read


ግብርና በጓሬዬ እንዴት?
የስልጠና ማስተዋወቂያ ቪዲዮ የከተማ ግብርና አጭር የግንዛቤ ስልጠና ይውሰዱ 1. አትክልትና ቅጠላቅጠል 2. ዶሮ እርባታ በተግባር ላይ ጉብኝት የተደገፈ ከቪድዮ ትምህርት በተጨማሪ የጥያቄና መልስ ውይይት በቀጥታ ስርጭት በአካል ይኖረናል Pdf Notes የት/ም ፅሑፎች በነጻ ያገኛሉ 👉 ወደ ስልጠናው ይግቡ Trainers: - Henok A. - Supported by facilitators in different area

Adiheni multimedia provisions
Nov 91 min read
Blog Posts: Blog2
Blog Posts: HTML Embed
bottom of page







