top of page

Grade Three
Computer Training for three one students
መግቢያ
ኮምፕዩተር፡- ማንኛውንም መረጃ የሚይዝ፣ የሚተነትን እንዲሁም ለመገናኛነት የሚያገለግል መሳሪያ፣ የኤሌክትሮኒክ ዕቃ ወይም ማሽን ያመለክታል፡፡
ምሳሌ ፡- ዴስክቶፕ ኮምፕዩተር፣ ላፕቶፕ ኮምፕዩተር፣ ታብሌት፣ ካልኩሌተር፣ ስማርት ስልክ፣ ስማርት ሰዓት ----
ትግበራ 1. ዴስክቶፕ ኮምፕዩተር አሳይ
2. ሌሎቹን የኮምፕዩተር ዓይነቶች በመመልከት አወዳድር (መጠናቸውን ዓይነታቸውን)
ጥያቄ ፡ -በስዕሉ ላይ ካሉትን ዋና ዋና የኮፒተር ክፍሎች ውጪ ያሉ ተያያዥ የኮፒተር ክፍሎችን ስማቸውን ጥቀሱ -------------------------------- -------------------------------- |
ሙሉውን የስልጠና መጽሐፍ ለማኘት የስልጠና ቪዲዮ ለመመልከት ለመመዝገብ
Power in Numbers
3
Programs
25
Locations
200
Volunteers
Project Gallery
bottom of page
