top of page
Blog Posts: HTML Embed
Search


የወረቀት ዘንቢል / ፔፐር ባግ አሰራር
የወረቀት ዘንቢል (Paper Bag) ከአካባቢ ጥበቃ አንጻር ከፍተኛ ጠቀሜታ ያለውና በቀላሉ ከሚበላሹ ነገሮች የሚሰራ የቁሳቁስ መያዣ ነው። ፕላስቲክ ከሚፈጥረው ብክለት ነፃ በመሆኑ በአሁኑ ወቅት በስፋት ጥቅም ላይ እየዋለ ይገኛል። 1. የወረቀት ዘንቢል ምንነት የወረቀት ዘንቢል የሚሰራው በተለይ ክራፍት ፔፐር (Kraft paper) ተብሎ ከሚጠራ ጠንካራ ወረቀት ወይም ደግሞ ጥቅም ላይ ውለው ከተጣሉ ጋዜጦችና መጽሔቶች ሊሆን ይችላል። ዋና ጥቅሞቹም፦ እንደገና ጥቅም ላይ መዋል መቻሉ (Recyclable): አርጅተው ሲጣሉ መልሶ ሌላ ወረቀት ለመስራት ያገለግላሉ። በቀላሉ መበስበሱ (Biodegradable): በአፈር ውስጥ በአጭር ጊዜ ውስጥ ስለሚበሰብሱ ለአካባቢ ብክለት መንስኤ አይሆኑም። ጠንካራ መሆኑ: ለገበያ፣ ለምግብ መያዣ እና ለስጦታዎች ምቹ ነው

Adiheni multimedia provisions
Mar 302 min read


የኮንፒተር ስልጠና Leenjii kompiitaraa
የኮንፒተር ስልጠና የኮንፒተር/ IT እውቀቶን ለማሻሻል ይፍልጋሉ? በርግጥም ጊዜው የቴክኖሎጂ ነው፣ ለርሶም ሆነ ለልጆች በቅናሽ ዋጋ የተዘጋጀውን ይህን ስልጠና ይውሰዱ፡፡ ስልጠናው በኦላይን እንዲሁም በአካል ተገኝቶ በሚወሰድ የተግባር ት/ም የተደገፈ ሲሆን PC/Laptop/Tablet/Smartphone ቢኖሮት ይመረጣል፡፡ ትምህርቱ ለልጆች (1 - 8 ክፍል) እንደ ክፍል ደረጃቸው በተዘጋጀው ካሪኩለም መሰረት እንዲሁም ለወጣቶችና አዋቂዎች በመረጡት የኮንፒተር ኮርስ መሰረት ይሰጣል፡፡ ለወጣቶችና አዋቂዎች ትምህርቱ ከ 2 - 3 ወር ሲወስድ ለልጆች ደግሞ እንደ ትምህርት አወሳሰዳቸውና ካሪኩለሙ ከ 3 - 6 ወር ሊፈጅ ይችላል፡፡ የተግባር ት/ም የሚሰጥበት ሰዓት፦ ከሰኞ - አርብ ከምሽቱ 11 - 1 ሰዓት ሲሆን እንዲሁም ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ ይሰጣል፡፡

Adiheni multimedia provisions
Oct 6, 20251 min read


በ2025 የታገዱ የምግብ ምርት ዓይነቶችና እርምጃ የተወሰደባቸው የምግብ አምራቾች
በ2025 የታገዱ የምግብ ምርት ዓይነቶችና እርምጃ የተወሰደባቸው የምግብ አምራቾች

Adiheni multimedia provisions
Sep 23, 20253 min read


ቺኩንጉንያ እና ዴንጊ በኢትዮጲያ አስጊነታቸው ጨምሯል ለመሆኑ ልዩነታቸውና ህክምናቸው ምንድነው?
የጤና መረጃ በኤኤች ራዲዮና ፖድካስት 👉 ያድምጡ AH online radio & Podcast ቺኩንጉንያ እና ዴንጊ በኢትዮጲያ አስጊነታቸው ጨምሯል ለመሆኑ ልዩነታቸውና ህክምናቸው ምንድነው? በኢትዮጵያ አዳዲስ የወባ ትንኝ ዝርያዎች አማካኝነት የሚተላለፉ አዳዲስ የወረሽኝ በሽታዎች እየጨመረ ነው ተብሏል፡፡ ካለፉት ቅርብ ዓመታት ወዲህ ከዚህ በፊት በማይታወቁ የወባ በሽታ አምጭ ትንኞች የሚከሰት የወባ በሽታ ዓይነት እየጨመረ መምጣቱን፤ በፓን አፍሪካን የወባ ትንኝ መቆጣጠሪያ ማህበር የኢትዮጵያ ፕሬዝደንት ፕሮፌሰር ድልነሳው የኋላው ገልጸዋል። ፕሬዝደንቱ አክለውም፤ የወባ በሽታ ብቻ ሳይሆን ከዚህ ቀደም ያልነበሩ እና ጠፍተው የነበሩ ትንኝ ወለድ በሽታዎች በስፋት እየተስተዋሉ መሆኑን ገልጸዋል። “ለአብነትም ደንጊ (Dengue fever)

Adiheni multimedia provisions
Jan 29, 20243 min read


ኩላሊቶቻችሁን ተንከባከቡ!
በኢትዮጲያ የኩላሊት ህመምተኞች ብዛት እየጨመረው ያለው ለምንድን ነው? የኩላሊት ህመም ፣ መከላከያ መንገዶች እና ቅድመ ህክምናዎች ምንድናቸው? በነፃ የሚገኘው“ኩላሊትዎን ይታደጉ” የተሰኘውን መጽሐፍ የት ይገኛል?

Adiheni multimedia provisions
Jan 29, 20242 min read


የግብረሰዶማዊነት፣ የፆታ መቀየር እና የውርጃ አጀንዳዎች በሰብአዊ መብት ሽፋን ስር
ዜናዎችና መረጃዎች በኤኤች ራዲዮና ፖድካስት 👉 ያድምጡ AH online radio & Podcast የግብረሰዶማዊነት፣ የፆታ መቀየር እና የውርጃ አጀንዳዎች በሰብአዊ መብት ሽፋን ስር ኢትዮጵያን ጨምሮ ከአፍሪካ፣ ካሪቢያንና ፓስፊክ ሀገራት ድርጅት አባላት ጋር ለሚቀጥሉት 20 አመታት የሚቆይ ‘የንግድ እና ኢኮኖሚ ትብብር ስምምነት’ ከአውሮፓ ህብረት ጋር ሳሞዋ በተባለች አገር “የሳሞአ ስምምነት” የተባለውን ሰነድ ባሳለፍነው ህዳር ወር 2016 ለመፈራረም ተገናኝተው ነበር። ኢትዮጵያም ይህንኑ ስምምነት በወከሏት አምባሳደር አማካኝት የፈረመች ሲሆን ስምምነቱ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በተያዘው ጥር ወር እንደሚፀድቅ እና ወደ ትግበራ እንደሚገባ ይጠበቃል ተብሏል። ነገር ግን ‘ስለ ኢትዮጵያ ዝም አንልም ትውልድን ከግብረሰዶም እንታደግ’ ማህበር

Adiheni multimedia provisions
Feb 8, 20241 min read


‘በኦንላይን’ ( በኢንተርኔት አማካይነት) አሰሪዎችን በማግኘት ስራ እንዴት መስራት የቻላል?
ዜናዎችና መረጃዎች በኤኤች ራዲዮና ፖድካስት 👉 ያድምጡ AH online radio & Podcast ‘በኦንላይን’ ( በኢንተርኔት አማካይነት) አሰሪዎችን በማግኘት ስራ እንዴት መስራት የቻላል? ‘በኦንላይን’ ሥራ እንዴት ገንዘብ ማግኘት ይቻላል? “በ9 ወር ሚሊየነር ሆኛለሁ” የሚለው ኢትዮጵያዊ የ26 ዓመቱ ናትናኤል በኮምፒውተር ሳይንስ ከባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ተመርቋል። ‘በኦን ላይን ቢዝነስ’ [በኢንተርኔት አማካይነት የሚሠራ ሥራ] በዚህ ሥራ በዘጠኝ ወራት ውስጥ ከ1.2 ሚሊዮን ብር በላይ ማግኘት እንደቻለ ይገልጻል። እንዴት? ናትናኤል ተፈሪ አባቱ በጠና ሲታመሙ ግን እርሳቸውን ለማስታመም ሥራ ማቆም ግድ ሆነበት። ሥራ ከጀመረባት ባሕር ዳር ወደ አዲስ አበባ ተመለሰ። በዚህ መካከል፣ ጓደኛው ቤት ሆኖ ሊሠራበት የሚችለውን ድረ ገጽ ጠቆመው

Adiheni multimedia provisions
Feb 8, 20242 min read


ንቦችን እንደ ሸማ የሚለብሰው ኢትዮጲያዊው ወጣት
ዜናዎችና መረጃዎች በኤኤች ራዲዮና ፖድካስት 👉 ያድምጡ AH online radio & Podcast ንቦችን እንደ ሸማ የሚለብሰው ኢትዮጲያዊው ወጣት አገሩን በድንቃድንቅ መዝገብ የማሰፈር ብርቱ ፍላጎት አለው ገና አፍላ ወጣት ነው፤ ከወገቡ በላይ ራቁቱን ሆኖ ንቦችን እንደ ሸማ ለብሷቸው ይታያል። እጁ፣ ጆሮውም ላይ ሆነ አፍንጫው ላይ መከላከያ አላደረገም። እነርሱም እንዲሁ በላዩ ላይ ይርመሰመሳሉ። ይህ ለሚመለከተውም ለሚሰማውም ግራ የሆነ ነገር እንዴት ሊሆን ቻለ? ሲል ተጠይቋል፡፡ “ስጦታ ነው” ከማለት ውጪ ተጨማሪ ማብራርያ የለውም። ሰሚ ሁሉ የታምራትን ንብ የማላመድ ስጦታ ማየቱ እና መስማቱ አስደንቆታል። እርሱም “ተሰጥኦዎዬ ንብ ማነብ ነው። እነርሱ ደግሞ ይታዘዙኛል” ይላል። ታምራት ጌታቸው 18 ዓመቱ ነው። ቤንሻንጉል ጉሙዝ፣ አሶሳ

Adiheni multimedia provisions
Feb 8, 20241 min read


ዝነኛው ፓስተር ጆሽዋ ሚሊዮን ተከታዮቹን ያታለለባቸው 6 “ተአምራዊ የፈውስ’’ ዘዴዎች
ዜናዎችና መረጃዎች በኤኤች ራዲዮና ፖድካስት 👉 ያድምጡ AH online radio & Podcast ቢቢሲ ገናና የነበረውን ፓስተር ጆሽዋን እና በሴቶች ላይ መድፈርን ጨምሮ ያደርስ የነበረውን ስቃይ በምርመራ ጋዜጠኝነት ማጋለጡ ይታወሳል። ፓስተር ጆሽዋ ሚሊዮን ተከታዮቹን የ‘’ተአምራት’’ ድርጊትን እፈጽማለሁ በማለት ሲያታልል ኖሯል። ለ20ዓመታት ሚሊዮኖችን እንዴት ሊያታልል ቻለ? 'ሽባዎችን' ከዊልቸራቸው ተነስተው እንዲዘሉ ያደርግ የነበረው እንዴት ነው? ሙታንን አስነሳሁ ያለውስ ምን ዘዴ ተጠቅሞ ነው? በ2004 የናይጄሪያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን እነዚህ ‘ተአምራት’ በቴሌቪዥን ለሕዝብ እንዳይተላለፉ አግዶ ነበር። በዚህን ጊዜ ነበር ዝነኛው ፓስተር ጆሽዋ ኢማኑኤል ቲቪን ከሳተላይት ማሰራጨት የጀመረው። ይህ ዓለም አቀፍ የቴሌቪዥን የስብ

Adiheni multimedia provisions
Feb 8, 20241 min read


አራቱ ኮኮቦች በአንድ አልበም ኦልዲስ / ቆየት ያሉ ሙዚቃዎች
የሙዚቃ ኮሌክሽን ለማዳመጥ እና ለማውረድ 👉 ይጎብኙ adiheni online radio ሙዚቃ በ AH ፖድካስት ራዲዮ 👉 ያድምጡ

Adiheni multimedia provisions
Feb 8, 20241 min read


በ2023 እና 2024 የታገዱ የምግብ ምርት ዓይነቶችና እርምጃ የተወሰደባቸው የምግብ አምራቾች
ዜናዎችና መረጃዎች በኤኤች ራዲዮና ፖድካስት 👉 ያድምጡ AH online radio & Podcast የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን ደህንነታቸውና ጥራታቸው ሳይረጋገጥ ገበያ ላይ የዋሉ ምርቶችን አሳወቀ በያዝነውጥር/2016ዓ.ምየኢትዮጵያምግብና መድኃኒት ባለስልጣን በአዮዲን የበለፀገ የምግብ ጨውና የምግብ ዘይት ላይ አደረኩት ባለው የገበያ የቅኝት ስራ የገላጭ ጽሁፍ እና የኢትዮጵያ አስገዳጅ ደረጃ ሳያሟሉ እንዲሁም ደህንነታቸውና ጥራታቸው ሳይረጋገጥ ገበያ ላይ የዋሉ ምርቶች መኖራቸውን ገልጿል። ህብረተሰቡ እነዚህን ምርቶች እንዳይጠቀማቸው አሳስቧል። የምግብ ዘይት እና በአዮዲን የበለፀገ የምግብ ጨው የኢትዮጵያ አስገዳጅ ደረጃ እንዲያሟሉ ደረጃ የወጣላቸው ሲሆን በነዚህ ምርቶች ላይ የደረጃ ምልክት አለመለጠፍ ከፍተኛ የህግ ጥሰት መሆኑ

Adiheni multimedia provisions
Feb 1, 20243 min read


ግብርና በጓሬዬ እንዴት?
የስልጠና ማስተዋወቂያ ቪዲዮ የከተማ ግብርና አጭር የግንዛቤ ስልጠና ይውሰዱ 1. አትክልትና ቅጠላቅጠል 2. ዶሮ እርባታ በተግባር ላይ ጉብኝት የተደገፈ ከቪድዮ ትምህርት በተጨማሪ የጥያቄና መልስ ውይይት በቀጥታ ስርጭት በአካል ይኖረናል Pdf Notes የት/ም ፅሑፎች በነጻ ያገኛሉ 👉 ወደ ስልጠናው ይግቡ Trainers: - Henok A. - Supported by facilitators in different area

Adiheni multimedia provisions
Jan 30, 20241 min read


መውለዴ ሀላፊነት የጎደላት ሴት መሆኔን አያሳይም
አስደናቂና ድንቃድንቅ መረጃ በኤኤች ራዲዮና ፖድካስት 👉 ያድምጡ AH online radio & Podcast ለየት ያለው ቤተሰባችን - የካሪን የህይወት ተሞክሮ ኤክስሮደርማ ፒግመንተሰም ከሚባል በሽታ ጋር የምትኖረው ካሪን ልጅ መውለዷ በማህበራዊ ሚዲያ መነጋገሪያ እድትሆን አድርጓታል፡፡ ለምን ይሆን?

Adiheni multimedia provisions
Jan 29, 20241 min read


በጆርጂያ መንታ መሆናቸውን ያላወቁ ሰዎች በቲክቶክ ቪዲዮ አማካኝነት ተገናኝተዋል
ከዕለቱ ዜናዎችና መረጃዎች የተቀነጨበ 👉 ያድምጡ AH online radio & Podcast እነዚህ መንትዮች ከዓመታት በፊት ለወላጅ እናታቸው ህጻናቱ እንደሞቱ ከተነገረ በኋላ በሀኪሞች እርዳታ...

Adiheni multimedia provisions
Jan 29, 20241 min read


‘ሚስቶቻቸውን በቤት ውስጥ ሥራ ለማገዝ ሥልጠና የሚወስዱት ወንዶች
ከዕለቱ ዜናዎችና መረጃዎች የተቀነጨበ 👉 ያድምጡ AH online radio & Podcast ሴቶች በቤት ውስጥ ያለባቸውን የሥራ ጫና ለመቀነስ በኡጋንዳ ያለ አንድ መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት ወንዶች ሚ...

Adiheni multimedia provisions
Jan 29, 20241 min read


'ሊስትሮዋ' የምህንድስና ምሩቅ አሁን በአዲስ ሥራ ተሰማርታለች
ከዕለቱ ዜናዎችና መረጃዎች የተቀነጨበ 👉 ያድምጡ AH online radio & Podcast ቢቢሲ ታሪኳን ያጋራው የምህንድስና ምርቋ እና በጫማ ማስዋብ ሥራ ተሰማርታ የነበረችው ምንታምር በለጠ አዲስ ...

Adiheni multimedia provisions
Jan 29, 20241 min read


በፈውስ ስም በሴቶች ላይ የሚፈጸሙ ወሲባዊ ጥቃቶች
ከዕለቱ ዜናዎችና መረጃዎች የተቀነጨበ 👉 ያድምጡ AH online radio & Podcast ‘እንፈውሳችኋለን’ በሚል ሰበብ ሴቶች ላይ የሚፈጸሙ ወሲባዊ ጥቃቶችን በምርመራ እንደደረሰበት ቢቢሲ...

Adiheni multimedia provisions
Jan 29, 20241 min read


የድረ ገጽ እና ሶፈትዌር ፕሮግራሚንግ አገልግሎት
A Service of Website and Programming Software Development Do you need a website and App for your company or for yourself? We will create...

Adiheni multimedia provisions
Oct 23, 20235 min read


የትኋን ወረሽኝ ስጋት ኦሎምፒክን በምታዘጋጀው ፈረንሳይ
ከዕለቱ ዜናዎችና መረጃዎች የተቀነጨበ 👉 ያድምጡ AH online radio & Podcast ፓሪስን ጨምሮ በተለያዩ የፈረንሳይ ክፍሎች የተከሰተው የትኋን ወረርሽኝ አገሪቱ በተጣይ የአውሮፓውያን ዓመት...

Adiheni multimedia provisions
Oct 16, 20232 min read


አስገድዳ በመድፈር ያረገዘችው አስተማሪ
ከዕለቱ ዜናዎችና መረጃዎች የተቀነጨበ 👉 ያድምጡ AH online radio & Podcast የ17 ዓመት ወንድ ተማሪዋን አስገድዳ በመድፈር ያረገዘችው አስተማሪ ክስ ተመሰረተባት:: የአስገድዶ መደፈር...

Adiheni multimedia provisions
Oct 16, 20231 min read
Blog Posts: Blog2
Blog Posts: HTML Embed
bottom of page
