ግብርና በጓሬዬ እንዴት?
- Adiheni multimedia provisions
- Jan 30, 2024
- 1 min read
የስልጠና ማስተዋወቂያ ቪዲዮ
የከተማ ግብርና አጭር የግንዛቤ ስልጠና ይውሰዱ
1. አትክልትና ቅጠላቅጠል
2. ዶሮ እርባታ
በተግባር ላይ ጉብኝት የተደገፈ
ከቪድዮ ትምህርት በተጨማሪ የጥያቄና መልስ ውይይት በቀጥታ ስርጭት በአካል ይኖረናል
Pdf Notes የት/ም ፅሑፎች በነጻ ያገኛሉ
👉 ወደ ስልጠናው ይግቡ
Trainers: - Henok A. (Msc)
- Supported by facilitators in different area
댓글