በፈውስ ስም በሴቶች ላይ የሚፈጸሙ ወሲባዊ ጥቃቶች
- Adiheni multimedia provisions
- Jan 29, 2024
- 1 min read
Updated: Feb 8, 2024
ከዕለቱ ዜናዎችና መረጃዎች የተቀነጨበ 👉 ያድምጡ AH online radio & Podcast

‘እንፈውሳችኋለን’ በሚል ሰበብ ሴቶች ላይ የሚፈጸሙ ወሲባዊ ጥቃቶችን በምርመራ እንደደረሰበት ቢቢሲ አስታውቋል፡፡
በሱዳን እና በሌሎችም አገራት ሃይማኖትን መሠረት በማድረግ ሴቶችን እንፈውሳችኋለን በሚል ጾታዊ ብዝበዛ እና ጥቃት እንደሚፈጸም ቢቢሲ ባደረገው የምርመራ ዘገባ እንዳአጋለጠ አስታውቋል።
በሱዳን እና በሞሮኮ ከ80በላይ ሴቶች በዚህ ሁኔታ እንደተደፈሩ እና ጥቃት እንደደረሰባቸው ገልጸዋል። ይህንን ድርጊት ያጋለጠው የምርመራ ዘገባ መነጋገሪያ ሆኖ ሰንብቷል።
Comments