top of page
Search

 'ሊስትሮዋ' የምህንድስና ምሩቅ አሁን በአዲስ ሥራ ተሰማርታለች

Updated: Feb 8, 2024

ከዕለቱ ዜናዎችና መረጃዎች የተቀነጨበ 👉 ያድምጡ     AH online radio & Podcast


ቢቢሲ ታሪኳን ያጋራው የምህንድስና ምርቋ እና በጫማ ማስዋብ ሥራ ተሰማርታ የነበረችው ምንታምር በለጠ አዲስ ሥራ ጀምራለች። ምንታምር ታሪኳን ለቢቢሲ ካጋራች በኋላ ብዙ ወገኖች ሊደግፏት እንደሚፈልጉ አድራሻዋን ጠይቀው ነበር። በዚሁ መሰረትም የተለያዩ ሰዎች እገዛ አድርገውላት የምህንድስና ምሩቋ ምንታምር፣ ከጫማ ማስዋብ ሥራ ወጥታ በአዲስ ሥራ ተሰማርታለች።  




የባለፈውን ታሪኳን ለማየት


የቅጥር ደመወዝ አልበቃ ቢላት ፊቷን ወደ 'ሊስትሮነት' ያዞረችው የምህንድስና ምሩቅ



 
 
 

Comments


Post: Blog2 Post
bottom of page