ኮለርና ኬሊይ፣ ፍቅር የማይገባውን አያደርግም
- Adiheni multimedia provisions
- Oct 4, 2023
- 1 min read
Updated: Jan 26, 2024
አስደናቂ ድንቃድንቅ መረጃ ፣ በየሳምንቱ ይቀርባል 👉 ያድምጡ AH online radio & Podcast
ኬሊይ መስል አንትሮፒይ ( Muscular Antrophy ) የተባለ ጡንቻን የሚያደክም በሽታ ያለባት ሲሆን መንቀሳቀስ ያስቸግራታል፡፡ ኮነር የሜካፕ በለሙያ ሲሆን በዚህ ሁኔታ ያለችውን ኬሊይን ያገኛታል፡፡ ከእሷ ጋር በፍቅርና በትዳር እየኖረ ነው፡፡ የፍቅር ተሞክሯቸውን እንዲ ያጋሩናል፡፡👇
Comments