የሊዮኔል ሜሲ መታሰር
- Adiheni multimedia provisions
- Aug 29, 2023
- 1 min read
Updated: Oct 4, 2023
ከዕለቱ ዜናዎችና መረጃዎች የተቀነጨበ 👉 ያድምጡ AH online radio & Podcast
ሜሲ በቤጂንግ አውሮፕላን ማረፊያ ውስጥ በፖሊሶች ተያዘ
አርጀንቲናዊው የእግር ኳስ ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ በቤጂንግ ለሁለት ሰዓት ያክል መጉላላቱ ተነግሯል::
ሜሲ ሀገሩ አርጀንቲና ከአውስትራሊያ ጋር ባላት የወዳጅነት ጨዋታ ላይ ለመሳተፍ በመጓዝ ላይ እያለ ነው በቻይና ፖሊሶች የተያዘው
አርጀንቲናዊው የእግር ኳስ ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ በቤጂንግ ለሁለት ሰዓት ያክል መጉላላቱ ተነግሯል።
ሜሲ ሀገሩ አርጀንቲና ከአውስትራሊያ ጋር ባላት የወዳጅነት ጨዋታ ላይ ለመሳተፍ በመጓዝ ላይ እያለ ነው በቻይና ፖሊሶች የተያዘው።
ሜሲ በአውሮፕላን ማረፊ ውስጥ የተጉላላው ከፓስፖርት ጋር በተያያዘ ነው የተባለ ሲሆን፤ ይህ ሜሲ የአርጀንቲና ፓስፖርት በመያዝ ሲገባው የስፔን ፓስፖርትን በመያዙ ነው ተብሏል።
በዚህ ቅር የተሰኙ የቻይና የደህንት ሰዎች ሜሲን ከ2 ሰዓት በላይ በአውሮፕን ማረፊያው አቆይተውታል።
Comments