የፊቱ ገጽታ ‘አስቀያሚ’ ነው በሚል እናት እና አባቱ የጣሉት ልጅ ፈተና
- Adiheni multimedia provisions
- Aug 29, 2023
- 1 min read
Updated: Oct 4, 2023
ከዕለቱ ዜናዎችና መረጃዎች የተቀነጨበ 👉 ያድምጡ AH online radio & Podcast
ወላጆች የልጃቸው ገጽታ ‘አስቀያሚ’ ነው በሚል ልጃቸውን ሊጥሉ ይችላሉ? አዎ፤ ጆኖ ላንካስተር ይህ መጥፎ ሁኔታ አጋጥሞት ከእናት እና ከአባቱ ተለይቶ ነው ያደገው። አጥንት እና ጡንቻ ላይ ጉዳት በሚያደርስ በሽታ ተጠቂ የሆነው ጆኖ፤ በዚህ ምክንያት የፊቱ ገጽታ በመበላሸቱ በተወለደ በሰዓታት ውስጥ ቤተሰቦቹ እንደጣሉት ይናገራል።
ከአምስት ዓመቱ ጀምሮ በማደጎ ቤት ቆይቶ ወደ ወጣትነት ዕድሜ የደረሰው ጆኖ፣ ያለፈበትን አሳዛኝ ታሪክ እና ወላጆቹን ለማግኘት ያደረገውን ጥረት ይተርካል።👇
Comments