top of page
Search

ፊቷን ወደ 'ሊስትሮነት' ያዞረችው የምህንድስና ምሩቅ

Updated: Jan 27, 2024

ከዕለቱ ዜናዎችና መረጃዎች የተቀነጨበ 👉 ያድምጡ AH online radio & Podcast


የቅጥር ደመወዝ አልበቃ ቢላት ፊቷን ወደ 'ሊስትሮነት' ያዞረችው የምህንድስና ምሩቅ

ምንታምር በለጠ በቴክስታይል ኢንጂነሪንግ ከባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃለች። በተመረቀችበት ሙያ ተቀጥራ ሥራ ብትጀምርም ወርሃዊ ደመወዟ እና የሥራው ሁኔታ እንደጠበቀችው አልሆኑም። የያዝኩት ዲግሪ ጥቅም እንደሌለው ስረዳ' ጫማ መጥረግን አማራጭ አድርጊያለሁ ትላለች። ምንታምር ወደፊት በፋሽን ሥራ የመሰማራት ሕልም አላት። እንዲህ ትላለች 👇





 
 
 

Comments


Post: Blog2 Post
bottom of page