ሁኔታዎትን ያጢኑ
- Adiheni multimedia provisions
- Feb 3, 2023
- 1 min read
Updated: Oct 4, 2023

በከተማ ግብርና ለመሳተፍ የሚያስችል አመቺ ሁኔታና አጋጣሚ ይኖሮት ይሆን? የመኖሪያ ግቢዎ፣ አካባቢዎ እንዴት ነው? አመቺ ከሆነ በከተማ ግብርና መሳተፎ ጠቃሚ ነው፡፡ በአትክልት የተሸፈነ አዝናኝ ሁኔታ ከመፍጠር በተጨማሪ ለራሶ የሚሆን የተትረፈረፈ ምርት ሲያገኙ፤ ተጨማሪም ገቢም ማግኘት የስችላል፡፡

ብዙዎች በከተማ ግብርና ለመሳተፍ የማይነሳሱት ስራው ከጊዜና ወጪ እንዲሁም ቀላል ዘዴዎችና ተሞክሮዎችን ማግኘት አመቺ ሳይሆን ሲቀር ነው፡፡ በዚህ ረገድ የግንዘቤ ስልጠና መውስድ አስፈላጊና ጠቃሚ ነው፡፡
ስልጠናውን መውሰድ ይፈልጋሉ? ይመዝገቡ
በተጨማሪም የማስተዋወቂያውን ቪድዮውን ከስር ይመልከቱ፡፡
Comments