በ 2023 ከተለቀቁ የሙዚቃ ሙሉ አልበሞች መካከል የማንን ወደዱ?
- Adiheni multimedia provisions
- Sep 27, 2023
- 1 min read
Updated: Feb 8, 2024
Adiheni online radio የሙዚቃ ኮሌክሽን ለማዳመጥ እና ለማውረድ 👉 ይጎብኙ
በ 2023 ከተለቀቁ የሙዚቃ ሙሉ አልበሞች መካከል የማንን ወደዱ?
እናጋፋ እና ታዋቂ ድምፃውያን ተወዳጅ የሆኑ የሙዚቃ ስራዎቻቸውን ለአድማጮቻቸው በ2023 አድርሰዋል፡፡ አስቴር አወቀ፣ ግርማ ተፈራ ካሳ፣ አብነት አጎናፍርና ሄኖክ አበበ አልበሞቻቸውን ለአድማጮቻቸው ካደረሱ አርቲስቶች መካከል ናቸው፡፡ ድምጻውያኑ እንደ ከዚህ ቀደሙ በሲዲ ሳይሆን በተለያዩ የኢንተርኔታ አማራጮች ነው የሙዚቃ ስራዎቻቸውን ለአድማጮቻቸው ያደረሱት። እርሶ የትኛውን አልበም ሰምተው ወደዱ?
ሙዚቃ በ AH ፖድካስት ራዲዮ 👉 ያድምጡ
Comentarios